Network of Ethiopian Muslims

የተሳካለት የተቃውሞ ሰልፍ በብራሰልስ ተደረገ PDF Print E-mail
Friday, 18 May 2012 07:54

[luqmanethiopia.org] በትናንትናው እለት (ሜይ አስራ ስድስት ሁለት ሽህ አስራ ሁለት) በብራሰልስ በአውሮፓ ኮሚሽን ፊት ለፊት ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው እየደረሰ ነው ያሉትን የመብት ረገጣ በመቃወም ሰለፍ አድርገዋል። በዚህ በተለይም በኢትዪጵያዊያን ሙስሊሞች እየተካሂደ ያለውን “የመብታችን ይከበር” እንቅስቃሴ በመደገፍና በሌላው የህብረተሰብ ክፍልም ላይ በአጠቃላይ ያለው የመብት ረገጣ ያቁም በማለት የአውሮፓው የበላይ ድርጅትም የራሱን ግፊት እንዲያደርግ ጠይቀዋል።

ሰልፉን ያዘጋጁት በቤልጀም የሚገኙ ሶስት ድርጅቶች ማለትም የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ድርጅት በቤልጀም፣ የአፋር የሰብአዊ ድርጅትና ሉቅማን የኢትዮጵያዊያን-ቤልጀማዊያን ሙስሊሞች ማህበር – ሲሆኑ ከሆላንድ፣ ከስዊድን፣ ከጀርመን፣ ከፈረንሳይና ከዩናይትድ ኪንግደም የመጡ ኢትዮጵያዊያን ተሳትፈውበታል። በሆላንድ የሰንሰለት የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ማህበርም ለሰልፉ ሙሉ ድጋፉን በመስጠት ተወካዮችን ልኳል።

ሰልፈኞች ያሰተጋቧቸው ከነበሩ መፈክሮች መካከል
- መለስ ዜናዊ አንባገነን ነው፤
- ገዳማትን ማጥፋት ታሪክን ማጥፋት ነው፤
- የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ጥያቄ ሰላማዊ እና የሰፊው ኢትዮጳያዊ የመብት ጥያቄ አካል ነው
- ኢስላማዊ መንግስት የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ጥያቄ አይደለም፤ ኾኖም አያውቅም፤
- ያለ ነጻነት እድገት የለም፤
- በአሳሳ አርሲ የተደገውን የንጹሀን ዜጎች ጭፍጨፋ እናወግዛለን፤
- የአወልያ የሙስሊሞች እንቅስቃሴ የቆመለትን አላማ እንደግፋለን፤
- አህባሽን በኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ላይ ለመጫን የሚደረገው ጥረት ይቁም፤
- ለሀይማኖታቸው ነጻነት የሚታገሉትን በሽብርተኝነት መፈረጁ ያቆም፤
- በእስር ላይ የሚገኙ የሀይማኖት አባቶች፣ የፓለቲካ እስረኞች፣ ጋዜጠኞች በአስቸኳይ ይፈቱ፤
- የሀስት ፕሮፓጋንዳ ለምብታችን መከበር የምናደርገውን ትግል አያዳክመውም፤
- በአፋር በጋምቤላ በቤኒሻንጉልና በሌሎችም ቦታዎች የሚካሄደው ዜጎችን የማፈናቀል ድርጉት ይቁም፤

የሚሉና አገራዊና ህዝባዊ ይዘት ያላቸው ነበሩ።

በዚህ በሜይ አስራ ስድስት የብራሰልሱ ትዕይንተ ህዝብ ላይ የሁለት ሺህ አምስት አገር አቀፉን ምርጫ ተንተርሰው ይደረጉ ከነበሩ ሰልፎች በኋላ ከተደረጉ ስለፎች ሁሉ በላጭነት ያለውም ነበር።

ከሰልፉ ቀደም ብሎ የሰልፉ አዘጋጅ ድርጅት ተወካዮች በኮሚሽኑ የውጭ አገልግሎት የኢትዮጵያ ደስክ ተጠሪ ከሆኑት ሚስተር ቶማስ ቮን ሖንደን ጋር ተገናኝተው በአገሪቱ ላይ አሉ ባሏቸው የመብት ጥሰቶች ላይ ተወያይተዋል። በተለይም አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄ ያለውን የሙስሊሙን እንቅስቃሴ በተመለከት መንግስት በተለያየ ወቅት የሰጣቸውን መገለጫዎች በመንተራስ ሁኔታው መንግስት ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ቀንድን እንዳለ ሊያቃውስ የሚችል አደገኛ ጨዋታ እያካሄደ በመሆኑ የአውሮፓ አገሮች ይህን ሁኔታ በመረዳት በመንግስት ላይ ጫና እንዲያደርጉ በሃላፊው በኩል አቤቱታቸውን አቅርበዋል።

በዚሁ ወቅት ቀደም በዲያስፖራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖድ በአሁኑ ሰዓት  በኢትዮጵያዊን ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለሁን ይመብት ጥሰት በመጥቀስ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን  ለመብታቸው መክበር በጋራ እንድነሱና እንዲታገሉ ያደረገችው ጥሪ በሙስሊሙም በክርስቲያኑም ሰፋ ያለ አድናቆትን እና ተቀባይነትን ተችሮታል።

የኢትዮጵያ መንግስት በሀይምኖት ዉስጥ ጥልቃ እየገባ ነው የሚለውን ክስ መሰረተ ቢስ በምለት በአገሪቱ እስልማዊ መንግስት ለማቋቋም የሚደረግ እንቅስቃሴ ስላለ እሱን ለማስቅም እየሰራሁ ነው በማለት መግለጫዎችን በተደጋጋሚ ሰጥቷል። ይህ በቤልጀም የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ይህን መንግስት የሚለውን የሚያመክን ሆኖ ተገኝቷል።

የሰልፉ አዘጋጅ ድርጅቶች በቀጣይ ተከታታይ የሆኑ በህዝቦች በመካክል መቀራረብን የሚፈጥሩና ትግላቸውንም ለማስተባበር የሚረዱ ፕሮግራሞች እንዳሏቸው ገልጸዋል።

 
NEME Statement Condemning the Massacre in Asasa, Ethiopia PDF Print E-mail
Monday, 30 April 2012 00:00

In the name of Allah the Merciful, the Compassionate

On April 27, 2012 the security forces of the government of Ethiopian opened fire on peaceful worshipers in Asasa town, Arsi Zone, Oromia region, killing and wounding several peaceful worshipers. Latest figure indicates that the number of people died has reached eleven. Among those killed is a six years old boy. Over fifty people were wounded, some still in serious conditions. Over 200 people are reported to have been arrested.

The Network of Ethiopian Muslims in Europe condemns this atrocity against peaceful citizens. We recognize the measure taken on April 27, 2012 against peaceful citizens of Asasa town as one of the several massacres committed by the regime and a crime against humanity. Those killed are martyrs (መስዋዕታ/Shahids) who gave their life for the sake of justice, freedom and liberty of Ethiopian Muslims and all Ethiopians.

Statements on the Incident

Badr Ethiopia

First Hijra Foundation

The Network rejects with strongest terms the characterization by the government of Ethiopian of the incident in Asasa as “act of terrorism” and the people killed/wounded/arrested as “terrorists”. It is shameful that the government of Ethiopia choose to respond to the peaceful and constitutional demand of Ethiopian Muslims with gun.

For more than four months Ethiopian Muslims are demanding for an end to government intervention in their religious affairs and to stop its attempt to indoctrinate Ethiopian Muslims with an align Ahbash doctrine. Beyond the Awolia gathering, which has been attracting hundreds of thousands of Muslims, the Ethiopian Muslims at large is expressing its rejection of the Ahbashinization project of the Ethiopian government. Awolia-like gatherings are now a weekly phenomenon at most Mosques around the country. The gatherings demonstrated one of the highest standard of morality, integration and peace despite several attempts by the government security to disturb it. The demands are not other than the respect for the basic and fundamental rights of citizens as are guaranteed by the constitution of the country.

At this time of great tribulation and difficulty in our country, we call up on the Muslim community, both at home and in the diaspora, to unite more than ever and stand firm on the noble causes our brothers gave their life for.

We call upon all Ethiopians, regardless of their belief, to condemn this atrocity and join the movement for justice, rule of law and democracy in Ethiopia.

We fear that the measure taken in Asasa is an indication of what we may expect from the government in the days ahead. We call up human right organizations and the international community at large to condemn the measure taken, follow up developments and investigate the already committed crime against peaceful worshipers of Asasa.

We pray that Allah (swt) grant our dead Jennah ul-Firdous and make their blood the foundation of victory to Ethiopia and Ethiopians. May He, the Almighty - give their families patience. Amin.

Network of Ethiopian Muslims in Europe (NEME
Stockholm, Sweden
April 29, 2012

 
Petition: Stop Forced Indoctrination of Ethiopian Muslims with Ahbash Ideology; Respect for their fundamental Rights PDF Print E-mail
Monday, 06 February 2012 12:19

Dear Prime Minister Meles Zenawi:

The Ethiopian Muslims in the capital Addis Ababa have been rallying for the last several weeks, protesting against government’s flagrant violation of their religious freedom. They are determined to continue their peaceful struggle tenaciously and thus formed an ad-hoc committee to give structure and continuity for their demand. We, the peace-loving Ethiopians, whose names are mentioned here-under, request your government to give a just and immediate response to the following fundamental issues.

1. Ethiopian Muslims have been denied of establishing any viable institution that endeavor to find necessary solution for their multifaceted problems and represent their interest. The incumbent so-called Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council (EIASC, Mejlis) , from federal down to regions and districts, have been occupied not only by individuals who are not elected by the people they supposedly serve, but also violates in its structure the principles of the religion it claims to represent. As a faith institution, the leadership should have been centered on Mosques and it was indispensible that those in the leadership possessed deep understanding of the religion as well as been skilled in leadership. However, unlike what we observe in other religious organization in the country, the current administrative system of the Mejlis is pursuant to the political structure of the ruling party. This apparently distinguish them as the political institution that furnish cadre to promote the political agenda of the government, albeit unofficially. In order to redress all these issues, we demand that:

  • The leaders of the Mejlis who currently hold office relinquish their position immediately and a new leadership be restructured; the leadership to be centered on the congregation of the faithful (i.e. Mosque) and be according to the value and principle of the Islam. The government should refrain from interfering in all the process of forming this new leadership, except for providing logistic assistance and other support if needed;
  • The current Mejlis is recognized as an ordinary Non-Governmental Organization (NGO). This has downgraded the ability of the institution to represent the Muslims population and is in fact an indicator of how unfair and low the government looks upon Ethiopian Muslims. We request thus that the institution to be restructured in a similar way other religious institution are established i.e. by proclamation from the Ethiopian house of peoples representatives.

Read more...
 
1987ን እንደ መስታወት PDF Print E-mail
Monday, 06 February 2012 11:55

የካቲት 14 1987 በአንዋር መስጊድ የተከሰተው ግርግር እና ድኅረ ክስተቱ ለዛሬ ተጨባጫችን መንስዔ መሆኑን ብዙ ምሁራን ያምናሉ። የመጅሊሱም የሕዝብ ውክልና ግርግሩን ተከትሎ በተወሰዱ እርምጃዎች ውሃ በልቶታል። የግርግሩን መንስዔ እና ውጤቱን የመርመረው የሙስሊሞች ጉዳይ የፊቸር ጸሐፊ ቡድን ‹1987 ተመልሶ እየመጣ ነው›ሲል ይሞግታል።

Please rush to get your copy of this unique Newsletter which has carried very timely and crucial articles. Only a limited copies are available. Reach out your families and friends to get you one before it is out of stock. Don't forget this:your purchase is a direct contribution to the right issues of Ethiopian Muslims. The News Letter is on Market on Friday January 20,2012.

ትኩስ የወጣትነት ዕድሜውን ማጣጣም ከጀመረ ገና ሦስት እና ዐራት ዓመታት ብቻ ናቸው የተቆጠሩት። ምጥጥ ባለው ገጽታው ዳርቻዎች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩት የፀጉር ልቃቂቶች ‹‹ደረስክ ደረስክ››የሚሉት ይመስላሉ። ዕድሜው የሃያዎቹን መጀመሪያ መርገጡ ቢሆንም ገጽታው እና አኳኋኑ ግን የእድሜውን ያህል ትንሽ አይደሉም። ወጣት ቢላል ዛሬ ደግሞ ሁለመናው ርብሽብሽ ብሏል። አጠር ባለው ቁመናው ላይ እንደ ነገሩ የሆነው አለባበሱ ተዳምሮ ሲታይ ጋብቻ ለመፈጸም አንድ ወር የቀረው ሙሽራ አይመስልም። በአእምሮውም ከአንድ ወር በኋላ ስለሚፈጽመው ጋብቻ ሳይሆን ከአንድ ቀን በፊት ስለተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት ነው ደጋግሞ እያሰበ ያለው።

ቢላል የትናንቱ ዓይነት ክስተት እውን እንዳይሆን ከርዕይ አጋሮቹ ጋር በመሆን ብዙ ቢጥርም ሊሳካለት አልቻለም። እንዲህም ሆኖ ግን ላለፉት ዐራት ዓመታት ሌት ከመዓልት ሲተጋለት የነበረው ማኅበራቸው ‹‹በዚህ ዱብ ዕዳ ክስተት ምክንያት ይገታል››የሚል ግምት አልነበረውም። ለዚህም ነበር ገና ከማለዳው ጉዳዮቹን ከውኖ የማኅበሩ ጽ/ ቤት ወደሚገኝበት ጉለሌ ሰፈር ሲከንፍ የነበረው። ቢላል ግምቱ ስህተት እንደነበር የተረዳው የማኅበሩ ጽ/ቤት ሲደርስ ነበር። የጽ/ቤቱ ግቢ እና አካባቢው በሥርዓቱ ታጣቂዎች ተከብቧል። ቢላል ያለምንም ፍርሃት ወደ ማኅበሩ ጽ/ቤት ቅጽር ሲገባ ቢሮው ሳይሆን የፖሊስ ‹‹ፓትሮል››ነበር የተቀበለው። በዕለቱ ቢላልን ጨምሮ ከሰባት በላይ የማኅበሩ አባላት እና ሠራተኞች በሥርዓቱ ኃይሎች ተይዘው ወደ ማዕከላዊ ወህኒ ቤት ተወሰዱ።

ከቢላል እና ባልደረቦቹ መያዝ አንድ ቀን በፊት የካቲት 14፣ 1987 የተከሰተውና ለ10 ሰዎች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው የአንዋር መስጊድ ግርግር ያመጣው ዳፋና ድኅረ ክስተቱ ለቢላል እና ለባልደረቦቹ ወህኒ መውረድ ብቻ የተረፈ አልነበረም። ዛሬ የኢትዮጵያ ሙስሊም ለሚገኝበት የታሪክ እውነታ ማሳያ መስታወት ነው። ክስተቱን በቅርበት የሚያውቁት አንድ ምሁር ‹‹የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የታሪክ መጠምዘዣ››ሲሉ ከ 1997 የኢትዮጵያ ፖለቲካና ምርጫ ጋር ይመስሉታል –በብዙ መልኩ ወደ ኋላ የጎተተን መሆኑን በማስታወስ። ክስተቱ በደፈናው ‹‹በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ጉባዔ ውስጥ የተፈጠረ የሥልጣን ሽኩቻ››ተብሎ በወቅቱ በነበሩ የመንግሥት ብዙኀን መገናኛዎች ቢገለጽም ብዙዎች ግን ክስተቱን ከሕዝብ የ‹‹ሥልጣን ይገባኛል››ጥያቄ ጋር አያይዘው ሊያነሱት ይሞክራሉ።

Read more...
 
Expression of Solidarity and Demand for a Positive Response PDF Print E-mail
Monday, 06 February 2012 11:33

[Negashi Oj]The Ethiopian Muslim have continued their objection to the EPRDF ruling Ethiopian government's unabated and systematic abuse of their civil and religious rights. With each passing day,the people's determination to stand for their rights and protect their religion is getting strength and momentum. Each and every action is affirming their unity against the evil plan EPRDF has in its treasures for them. Each and every action conducted at local level is so organization with eye on the national picture. In this respect the Awolia demonstration is vivid example.

Awolia Muslims Demonstration as Reported by BBN (20.01.2012)

The protest that was started by students of the Awolia Collage and Schools against some administrative measures has now transformed itself into a national demand of the Muslim community. Their demand is no more about the teachers who were dismissed,even the closure of the Collage. They are demanding for the respect of their rights as enshrined in the constitution,the rule of law and the implementation the provision of the constitution with regard,to among others,the freedom of belief,separation of state and religion,freedom to expression and freedom of association. These were the foremost of basic rights Muslims have been denied of.

A week or so before the Awolia movement manifested itself to the public, Muslims of Harbu and Bistima (Qalu Woreda,South Wollo) flooded the streets of their respective towns and demanded an end to the government's attempt to impose an align ideology on Ethiopian Muslims,an ideology held by a pseudo-Muslim group called Ahbash. Two or three months ago Muslim scholars of Eastern Hararige and Harari region issued a joint statement calling for an end to forced ahbashanization of Ethiopian Muslims. To the south Muslims in Robe,Bale,Oromia region demonstrated on January 20,2012 against the continued and intensified harassment,imprisonment and abduction of Muslim scholars and the closure of their Mosques and schools. Just two days ago,Muslims of Dessie (South Wollo) not only successfully prevented the Ahbash onslaught on their educational and community centers but also joined their brothers in the capital and else where in the country in their demands for their rights to be respected and protected.

Read more...
 
Ethiopian Muslims continued their resistence to Ahbash PDF Print E-mail
Saturday, 14 January 2012 03:58

Ethiopian Muslims have intensified their resistance to government sponsored indoctrination of Ethiopian Muslims with Ahbash ideology. Lately students of Awolia Collage and schools have become the voice of the Muslim community; and the collage the center of their resistance.

JavaScript is disabled!
To display this content, you need a JavaScript capable browser.

Students of Awolia are on strike since last week. They continued denouncing the so-called Majlis and the attempt to indoctrinate Ethiopian Muslims with Ahbash ideology, an alien religious cult invited by the Ethiopian government and provided with all the support to impose its teachings on Ethiopian Muslims.

In mean time Ethio-American Muslims Ad-hoc Committee strongly denounces the Human Rights violation On Ethiopian Muslims by EPRDF Regime. Ethio-American Muslims Ad hoc Committee firmly stands along with other peace-loving, equality and freedom aspirant Ethiopians in their struggle for justice, equality and real democracy. The Committee also calls up on all Ethiopians to come together now more than ever and stand united against the unprecedented human rights violations in Ethiopia.

The Ethiopian-American Muslim Ad-hoc Committee in the Washington Metropolitan Area is saddened by the continued and intensified human rights violation by the regime of Ethiopia of its Muslim subjects. Despite strong resistance and outcry from the Muslim community to the government’s plan to impose an alien belief system on Ethiopian Muslims, the Ethiopian Regime is determined to proceed with its plan with full force and resource. To unveil and condemn this terrible human right violation, the Ethio-American Muslims Ad hoc Committee accomplished a well organized mass protest behind the White House and in front state department on November 21,2011.The committee also dispatched several diplomatic letters to various entities around the world.

Quote startthe coercive indoctrination of Ethiopian Muslims with an imported ideology has reached its apexQuote end

Based on news from VOA Amharic for more than a week now, students of Awolia, the only institution for Ethiopian Muslims, are denied of their right to education and held as hostage in their respective campuses. Awolia is nearly half a century old community institution that the Ethiopian government recently seized from the public. The institution’s academic and administrative staff members including the college Dean and different school directors were removed from their job without any prior notice, without compensation, nor service allowances.

According to BADR Broadcasting Network (BBN) and Selefiya Newspaper, Muslim youth and religious teachers are rounded up, abducted from their houses, work places and from worshiping centers and subjected to humiliation and other inhumane treatments. Several disappearance are being reported; some others had to incarcerate for several days in isolation before they were told to leave the detention centers without even brought before a court and without being told the reason for their detention. The committee is convinced that this unfettered repression and oppression is not limited to the Muslim community; the wider Ethiopian community is being terrorized by the EPRDF Regime of Ethiopia.

Read more...
 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Page 1 of 43

Member Login

አሰላም ዓለይኩም

W E L C O M

Banner

Feed Display from FB

Ethiopian Muslims for Justice and Freedom's Facebook Wall
Ethiopian Muslims for Justice and Freedom's Facebook Wall
We have 39 guests online
Rmadhan Mubarak
Copyright © 2012 Network of Ethiopian Muslims. All Rights Reserved.
Joomla! is Free Software released under the GNU/GPL License.